Thursday, June 20, 2013

የልብስ ማስጫ ሲጠፋ…

በየቦታው የመብራት ኃይል ምሰሶዎች ተተክለው ገመዳቸውም ተሻግሮ ተላልፏል፡፡ ይሁን እንጂ መብራት ስላልተለቀቀበት የሰማይ ላይ ሲሳይ ብቻ ሆነው ቀርተዋል፡፡ እናም ይህ ያስመረረው አንድ የገጠር ሰው ማመልከቻ ፃፈ፡- “ብዙ ጊዜ መብራት እንዲለቀቅልን ለመስሪያ ቤቱ ደብዳቤ ፃፍን ለፈጣሪ ግልባጭ በማድረግ፡፡ ግን እስካሁን መልስ አልተሰጠንም፡፡ ስለሆነም ይህ የማይቻል ከሆነ መስሪያ ቤቱ የተወጠረውን ገመድ ዝቅ ያድርግልንና የልብስ ማስጫ እናድርገው፡፡” ብለው ጠየቁ፡፡ እውነታቸውን አይደለም? እስኪ እናንተ ፍረዱት፡፡

No comments:

Post a Comment

Ethiopian Overlooked and Underutilized Sector - Agriculture

Agriculture is the prominent sector of Ethiopia which millions of lives depend on for centuries. The share still stands high compared ...